የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ: Junior Electrical Engineer እና Junior Mechanical Engineer

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ: Junior Electrical Engineer እና Junior Mechanical Engineer

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ Junior Electrical Engineer እና በ Junior Mechanical Engineer የስራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጭ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸ አመልካቾች በJunior Electrical Engineer ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት  በJunior Mechanical Engineer ነሐሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ  ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በዋናው መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

Scroll to Top