‎የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ዛሬ መገምገም ጀምሯል።‎

‎የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ዛሬ መገምገም ጀምሯል።‎

ኢንጂነር አሸብር ባልቻ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ግምገማው በሩብ አመቱ የተመዘገቡ ስኬቶችን እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመለየት ቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ እንደሆነ ገልጸዋል።

በቀጣይ‎ በተቋሙ የሚከናወኑ ሥራዎች የመደመር መንግስት ሀገራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ከያዘው ስትራቴጅክ ዕቅድ ጋር የተጣጣመ ሆኖ በጋራ ኃላፊነት ሊተገበር እንደሚገባ አመላክተዋል።

በግምገማ መድረኩ የሁሉም ሥራ ዘርፎች የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ይቀርባል ። በኃይሌ ግራንድ ሆቴል የተጀመረው ግምገማ ዛሬና ነገም ይቀጥላል። እኛም እየተከታተልን መረጃውን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

#የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ኃይል

Scroll to Top