ኒያሞ ሀንጋ የታንዛኒያን ብሎም የቀጣናውን ኢነርጂ ዘርፍ በምስራቅ አፍሪካ የኃይል ቋት በኩል ለማላቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለራዕይና ቁርጠኛ መሪ ሲሉ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ገልፀዋቸዋል።
በተሽከርካሪ ድንገተኛ አደጋ በደረሰባቸው ህልፈት በእጅጉ ማዘናቸውን ያስታወቁት ኢንጂነር አሸብር ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸውና ለታንዛኒያ ኤሌክትሪክ ኩባንያ መጸናናትን ተመኝተዋል።
? “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”