የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው

የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው

በዛሬው ዕለት በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ የችግኝ ተከላ መርሃግብር እየተካሄደ ይገኛል።

በቦሌ ለሚ ቁጥር ሁለት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንትራክሽን ዘርፍ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ውድነህ የማነን ጨምሮ የዘርፍ ስራ አስፈፃሚዎች እና ዳይሬክተሮች በመርሃ ግብሩ ላይ ተሳትፈዋል።

በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሃግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር ቤተ መንግስት በይፋ አስጀምረውታል።

? “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top