ተቋማቱ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ይፈራረማሉ

ተቋማቱ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ይፈራረማሉ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው ዕለት እንደሚፈራረሙ የተቋሙ የስልጠናና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡

የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድወሰን ካሳ (ዶ/ር )እንደገለጹት የመግባቢያ ስምምነቱ ብቁ ተቋማዊ አመራርን ለመፍጠር የሚያስችል ነው ተብሏል።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሀገሪቱን የአመራር አቅም የማሳደግ ተልዕኮውን በአግባቡ መወጣት እንደሚያስችለው የጠቆሙት ኃላፊው ስምምነቱ የጋራ ተልዕኳቸውን እንዲያሳኩ እንደሚያስችላቸው ጠቁመዋል።

“ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top