ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን የ2018 የግማሽ በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል።

በግምገማው ላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ

ዋና ሥራ አስፈፃሚው የተቋሙን የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻፀም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጨረታዎች ወጥተው በሂደት ላይ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡

💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top