ስንተባበር እንጠነክራን! በአንድ ልብ አስበን አንድ ቃል ስንናገር እንደመጣለን! በጋራ ስንሰራ ሀገር እንለውጣለን!

ስንተባበር እንጠነክራን! በአንድ ልብ አስበን አንድ ቃል ስንናገር እንደመጣለን! በጋራ ስንሰራ ሀገር እንለውጣለን!

ይህ ዛሬ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያሳየነው እውነታ ነው። ከነበርንበት አንሰራርተናል። በአንድነት ጸንተን የጀመርነውን ፈጽመናል። የዚህ ታሪክ ሰሪ ትውልድ አካል ከመሆን በላይ የሚያኮራ ምን ነገር ይኖር ይሆን!

የግድቡን ግንባታና ይህን ግንባታ በላይነት የመራውን ተቋም በኃላፊነት መምራት በተገኘው ውጤት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ስሜቴ በቃላት ከምገልፀው በላይ ነው።

ለተቋማችን ሠራተኞች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ የሥራ አመራር ቦርድ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ!

አሸብር ባልቻ(ኢንጂነር)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ

💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top