በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮ-ኤሌክትሪክ አትሌት የሆነው አትሌት በሪሁ አረጋዊ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል።
ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የፍፃሜ ውድድር አትሌት በሪሁ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ44 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኖ ሲያጠናቅቅ ዩጋንዳዊው ጆሽዋ ቼፕቴጌ 26 ደቂቃ 43 ሰከንድ ከ14 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያውን ወስዷል።
💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”