በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ላይ ኢትዮ – ኤሌክትሪክ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ይጫወታል፡፡
ባህር ዳር ከተማ በስድስት ነጥብ በሊጉ በአራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ኢትዮ – ኤሌክትሪክ ደግሞ በሁለት ነጥብ በሊጉ 16 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
ኢትዮ – ኤሌክትሪክ በውድድር ዘመኑ 3 ጨዋታዎችን አድርጎ በሁለቱ ሲሸንፍ በአንዱ አቻ ወጥቷል፤ የዛሬ ተጋጣሚው ባህር ዳር ከተማም በተመሳሳይ 3 ጨዋታዎችን አድርጎ በሁለቱ ሲያሸንፍ በአንዱ ተሸንፏል፡፡
? “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”