በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ – ኤሌክትሪክ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ነጥብ ተጋርቷል፡፡
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አንዱን ብቻ በማሸነፍ በሦስቱ አቻ ወጥቶ በአንዱ ተሸንፏል፡፡
የዛሬ ተጋጣሚው ሀዲያ ሆሳዕና ደግሞ ካደረጋቸው 4 ጨዋታዎች አንዱን ሲያሸንፍ ሁለት አቻ ወጥቶ በአንዱ ተሸንፏል፡፡
ኢትዮ – ኤሌክትሪክ በሰበሰባቸው ስድስት ነጥቦች ከሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በስድስት ነጥብ ርቆ 12ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
? “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”