የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአድምኒስትሬሽን ኦፊሰር 1ኛ እና ፋይናንስ ኦፊሰር 1ኛ የስራ መደብ ለመቀጠር ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የውጭ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል ፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ   ዩኒቨርሲቲ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኒቨርሲቲ ለፈተና ከተጠራችሁበት ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ በጥብቅ አሳስቧል።

Scroll to Top