
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቁጥር ኢ.ኤ.ኃ/8.4/23/16 ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በሹፌር-3ኛ እና በሹፌር-4ኛ የስራ መደብ ለውጭ አመልካቾች ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ጥቅምት 20 ቀን 2017 በሹፌር-3ኛ እና ጥቅምት 21 ቀን 2017 በሹፌር-4ኛ ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መንጃ ፈቃድ በመያዝ ኮተቤ ብረታብረት ፊትለፊት ዋናው መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ በፈተናው ቦታ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ በፈተና ሰዓት የእጅ ስልካችሁን (ሞባይል) ይዞ መግባት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡