
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎየር 1ኛ የስራ መደብ መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከላይ ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
“ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”