የጽሁፍ ፈተና ጥሪ – GIS Expert D4

የጽሁፍ ፈተና ጥሪ – GIS Expert D4

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በሲኒይር ጂአይኤስ ኤክስፐርት (Senior GIS Expert-D5) እና ጂአይኤስ ኤክስፐርት (GIS Expert-D4) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ ካምፖስ (Addis Ababa University Institute of Technology) የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

Scroll to Top