
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአድሚንስትሬሽን ኦፊሰር 1ኛ እና በፋይናንስ አድሚንስትሬሽን ኦፊሰር 1ኛ የስራ መደቦች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር የውጪ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን አሟልታችሁ ከተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች መካከል በአድሚንስትሬሸን ኦፊሰር 1ኛ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 እና በፋይናንስ አድሚንስትሬሽን ኦፊሰር 1ኛ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 ስማችሁ የተገለጸው ከህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ኮተቤ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል ምደባ ቢሮ በመገኘት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ እየቀረባችሁ የቅጥር ሂደት እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡
💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ፌስቡክ↠ https://www.facebook.com/Ethioelectric
ቴሌግራም↠ https://t.me/EEPCommuication
ትዊተር ↠ https://twitter.com/EEPethiopia
ዩትዩብ ቻናል↠ https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
ቲክቶክ አካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
ድረ – ገፃችንንም ይጎብኙ www.eep.com.et
ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም