የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውጭ ሠራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለኮይሻ ፕሮጀክት ለመቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Link 1 Click Here

Link 2 Click Here

Scroll to Top