ይርጋለም II-ሐዋሳ II 230 ኪ.ቮ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር

የፕሮጀክቱ ውጤት

የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ ከገናሌ ዳዋ – ሶስት የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ወደ ሀዋሳ ሁለት ማከፋፈያ ከዚያም ወደ ብሄራዊ ግሪድ እና ሀዋሳ ከተሞች ማድረስ ነው። ይህ ፕሮጀክት በሀዋሳ ከተማ እና በአቅራቢያው ለሚገኙት ኢንዱስትሪዎች እና ግለሰብ ደንበኞች ኃይል በማቅረብ የተወሰነ ጭነት ከነባሩ የሀዋሳ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ለመቀነስ የሚያገለግል ነው።

Scroll to Top