የአዲስ አበባ ከፍተኛ የቮልቴጅ ማስተላለፊያ ስርጭት መልሶ ማቋቋም እና ማሻሻል ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ ከፍተኛ የቮልቴጅ ስርጭት መልሶ ማቋቋምና ማሻሻል ፕሮጀክት ውጤት (ሆለታ፣ ለገጣፎ፣ ገላን፣ ደብረዘይት-3፣ ቃሊቲ፣ አላ-ገዳ፣ ሰበታ 1፣ ሰበታ-2) ማከፋፈያዎች

በአዲስ አበባ እና አካባቢው ያለው የኃይል ፍላጎት በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ሲሆን ይህም የኢንዱስትሪ ደንበኞችን (ሰበታ፣ አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ) ትላልቅ የቤት ግንባታዎችን (ለገጣፎ) ያጠቃልላል። ፕሮጀክቱ ወደፊት እያደገ የመጣውን ፍላጎትና መሰል የልማት ፕሮጀክቶችን ፍላጎት ለማሟላት ያግዛል። ይህ ፕሮጀክት የአዲስ አበባን አንዳንድ አካባቢዎች ወደ 33 ኪሎ ቮልት ለመቀየር ዕድል ሰጥቷል። ይህ ፕሮጀክት አስተማማኝ ኃይል ለማቅረብ፣ ለሆለታ እና ኢላላ-ገዳ ከተማ እና አካባቢው ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም ለመኖሪያ፣ ለንግድ እና ለአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ማቅረብ አስችሏል።

Scroll to Top