የበቆጂ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ፕሮጀክት

ፕሮጀክቱ 1 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር (LILO) እና በበቆጂ ከተማ አዲስ ባለ 230 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ መገንባትን ያካትታል።

Scroll to Top