አዳማ II 230 ኪቮ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት

ፕሮጀክቱ ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኃይል የሚያቀርብ ሲሆን፥ ለአዳማ ከተማ እና በአቅራቢያው ላሉ ኢንዱስትሪዎች ኃይል በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ፕሮጀክቱ ከአዳማ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ የተወሰነውን የኃይል ጭነት ለመጋራትና ጣቢያው በአግባቡ አገልግሎት መስጠት እንዲችል አድርጓል፡፡

Scroll to Top