በማከፋፈያ ጣቢያው የውሀና አፈር መከላከያ ግንብ ስራ እየተከናወነ ነው

በማከፋፈያ ጣቢያው የውሀና አፈር መከላከያ ግንብ ስራ እየተከናወነ ነው

በሸጎሌ ማከፋፈያ ጣቢያ የሠራተኞች የመኖርያ ቤት መግቢያ በር እና የውሀና አፈር መከላከያ ግንብ ስራ እየተከናወነ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ዘርፍ የራስ ኃይል የሲቪል ጥገና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በቢሮው የፕሮጀክቱ ሳይት ማናጀር ወ/ሮ ፅጌ ጥላሁን እንደገለፁት የግንባታ ሥራው 25 በመቶ ተጠናቋል፡፡

የክረምቱ ዝናብ መጠናከርና የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መናር ሥራውን በተያዘው ዕቅድ እንዳይጓዝ ሊያደርግ ቢችልም እስከ መስከረም 2017 ዓ.ም. መጨረሻ ለማጠናቀቅ ዕቅድ መያዙን የሳይት ማናጀሯ አስረድተዋል፡፡

“ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top