የብርሃን ነጣቂ እጆች – ክፍል 1

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ለማስፋፋት በሚደረገው ጥረት ላይ ላይ ከተደቀኑት ፈተናዎች መካከል አንዱና ዋንኛው ስርቆት ነው፡፡ ፕሮግራሙ ብርሃን ነጣቂ እጆች የሚል ርዕስ የተሰጠውም በዚህ ምክንያት ነው፡፡ ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችም ተካተውበታል፡፡ ቀጣይ ክፍልም ይኖረዋል ተከታተሉት፡፡

View Full Video

Scroll to Top