የጊዜ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ 1870 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ነው፡፡ ለሀገሪቱ የኃይል አቅርቦት ያለው ድርሻም ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ የኃይል ማመንጫ የሚከናወነው ሥራ ምን ይመስላል የሚለውን ለማሳየት የሚሞክር ፕሮግራም ነው፡፡