ኢትዮጵያ ካሏት ወንዞች መካከል በአግባቡ የተጠቀመች የአዋሽ ወንዝን ነው፡፡ የአዋሽ ወንዝ ለመስኖ፣ ለንፁህ መጠጥ ውሃ፣ ለኃይል ማመንጫና ለቱሪዝም በመዋል ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል፡፡ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች መካከል ሦስቱ የሚገኙት በአዋሽ ወንዝ ላይ ነው፡፡ በወንዙ ላይ የቆቃ፣ የአዋሽ 2ኛ እና 3ኛ የውሃ ኃይል ማመንጫዎች ይገኛሉ፡፡