በ7ኛ ሳምንት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከአዳማ ከነማ ጋር ተጫውቶ ሁለት ለባዶ አሸንፏል።
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሙሉ የበላይነት በወሰደበት በዚህ ጨዋታ ማህሌት ምትኩ እና ኢየሩስ ወንድሙ የማሸነፊያ ጎሎቹን ለክለባቸው አስቆጥረዋል።
በጨዋታው አንድ ጎል ያስቆጠረችው እና ድንቅ እንቅስቃሴ ያሳየችው ማህሌት ምትኩ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ሽልማት ተበርክቶላታል።
በ8ኛ ሳምንት መርሃግብር ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በመጪው ታህሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከመቻል ጋር የሚጫወት ይሆናል።
? “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”




የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ፌስቡክ↠ https://www.facebook.com/Ethioelectric
ቴሌግራም↠ https://t.me/EEPCommuication
ትዊተር ↠ https://twitter.com/EEPethiopia
ዩትዩብ ቻናል↠ https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
ቲክቶክ አካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
ድረ – ገፃችንንም ይጎብኙ www.eep.com.et
ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም