የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በHR Administration Officer I የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለፀው አመልካቾች በሙሉ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊትለፊት በሚገኘው ተቋሙ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የፅሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

Scroll to Top