የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በፋርማሲስት 1ኛ እና 2ኛ የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር በቁጥር ኢ.ኤ.ኃ/8.4/215/17 ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ.ም የውጪ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታብረት ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡