የውጪ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 🌟By Solomon / ሚያዝያ 17, 2025 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (ኢኤኃ) በጁኒየር ኤሌክትሪካል መሐንዲስ እና በጁኒየር ሜካኒካል መሐንዲስ የስራ መደቦች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተሉት ሊንኮች መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ 🔗https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf0iC6BxI8ImJxe_2PktpYw_Klp9CyyVOB6k7x0BWRNIQWHGA/viewform?usp=header 🔗 https://forms.gle/vp1id5xwmpiibK3B7