የፈተና ውጤት ማስታወቂያ

የፈተና ውጤት ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በፋርማሲስት 1ኛ እና በፋርማሲስት 2ኛ የስራ መደብ ለመቅጠር ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ.ም የውጪ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በፋርማሲስት 1ኛ እና በፋርማሲስት 2ኛ የስራ መደብ የጽሁፍ ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተራ ቁጥር 1 (አንድ) ላይ ስማችሁ የተገለጸው አመልካቾች ከነሐሴ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ኮተቤ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥርና ምደባ ቢሮ በመገኘት የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ እና የሙያ ፈቃድ (License) ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ የቅጥር ሂደት እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡

Scroll to Top