የውጤት ማስታወቂያ – በሹፌር 2ኛ

የውጤት ማስታወቂያ – በሹፌር 2ኛ

ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በሹፌር 2ኛ-(ሲ3) የስራ መደብ በቋሚነት ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን አሟልታችሁ ከተመዘገባችሁት ተወዳዳሪዎች መካከል ከተ.ቁ 1 እስከ 3 ያላችሁ በመንገድ ትራንስፖርት ህግና ደንብ በሚፈቅደው አግባብ መሠረት በተሰጠው የተግባር ፈተና አብላጫ ውጤት ያመጣችሁ በመሆኑ ከጥር 08 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰራተኛ ምደባ ቢሮ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ እየቀረባችሁ የቅጥር ፎርም እንድትሞሉ እናሳውቃለን፡፡

💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ፌስቡክ↠ https://www.facebook.com/Ethioelectric
ቴሌግራም↠ https://t.me/EEPCommuication
ትዊተር ↠ https://twitter.com/EEPethiopia
ዩትዩብ ቻናል↠ https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
ቲክቶክ አካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power
ድረ – ገፃችንንም ይጎብኙ www.eep.com.et
ጥር 07 ቀን 2017 ዓ.ም

Scroll to Top