ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የሥራ መደብ፡ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ አድራጊ ቴክኒሻን I (Technician I EV Battery Charger)

የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ/TVET 10+3 ወይም በደረጃ 4 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ወይም አውቶሞቲቭ ኤሌክትሮ ሜካኒካል የተመረቀ።
ልዩ መስፈርት፡ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል።
የሥራ ልምድ፡ አይጠይቅም (0 ዓመት)።
የምዝገባ ቦታ፡ ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት፣ የሰው ኃይል ቅጥርና ምደባ ቢሮ (በአካል በመገኘት)

💡 “ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

Scroll to Top