የደብረ ታቦር ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትBy eepwebuser admin / ጥር 2, 2024 ፕሮጀክቱ በደብረ ታቦር ከተማ 1 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ እና የአዲስ ባለ 230 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ያካትታል።