የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በIT Officer I/ Cyber Security Analyst I የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የውጪ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለፀው አመልካቾች በሙሉ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊትለፊት በሚገኘው በተቋሙ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የፅሑፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡