የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአውቶ ሜካኒክ 1ኛ፣ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን 1ኛ እና በአውቶ ቦዲ 1ኛ የሥራ መደቦች ላይ የውጭ ማስታወቂያ አውጥቶ በተግባር ፈተና ተወዳዳሪዎችን ማወዳደሩ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት በተሰጠው የተግባር ፈተና ብልጫ ያመጡ እና ስማቸው በየደረጃው የተዘረዘረው ተወዳዳሪዎች ከመስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከቃሊቲ ብረታብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል ቅጥርና ምደባ ቢሮ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ በመቅረብ የቅጥር ሂደታችሁን እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን።
የተወዳዳሪዎችን ሙሉ ዝርዝር ከታች ከተያያዘው ፋይል ላይ መመልከት ይችላሉ።