EOI Geothermal
- Version
- Download 8
- File Size 20.41 KB
- File Count 1
- Create Date May 25, 2022
- Last Updated May 25, 2022
Published by Fekadu kabeta on
ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም በፈንዘብ ያዥ ጂ-1 የሥራ መደብ ለዉጪ አመልካቾች ማስታወቂያ የወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ተወዳዳሪዎች የፅሁፍ ፈተና ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ስለሚሰጥ እንዲትገኙ እናሳስባለን ቦታ ፡ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 20ኛ ፎቅ ስም ዝዝራችሁን ለማየት Read more…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት ወደ ሥራ መግባታቸው ለነዳጅ የሚወጣ ወጪን ከመቀነስ አኳያ ፋይዳቸው የጎላ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ።ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያ ለመገንባት በተዘጋጀው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሥራ አስፈፃሚው አቶ አንዱዓለም Read more…
በዓመት 500 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት ዕቅድ መያዙን ካርዲናል ኢንደስትሪያል ኃላፊቱ የተወሰነ የግል ማህበር አስታወቀ።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ካርዲናል ኢንደስትሪያል ኃላፊቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት የተስማሙበትን ሒደት አስመልክቶ Read more…
0 Comments