የፈተና ጥሪ መስታወቂያ
- Version
- Download 24
- File Size 5.02 MB
- File Count 1
- Create Date August 19, 2020
- Last Updated August 19, 2020
Published by Fekadu kabeta on
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት ወደ ሥራ መግባታቸው ለነዳጅ የሚወጣ ወጪን ከመቀነስ አኳያ ፋይዳቸው የጎላ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ።ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያ ለመገንባት በተዘጋጀው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሥራ አስፈፃሚው አቶ አንዱዓለም Read more…
በዓመት 500 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት ዕቅድ መያዙን ካርዲናል ኢንደስትሪያል ኃላፊቱ የተወሰነ የግል ማህበር አስታወቀ።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ካርዲናል ኢንደስትሪያል ኃላፊቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት የተስማሙበትን ሒደት አስመልክቶ Read more…
ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያ ለመገንባት የሚያስችል የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት በስካይ ላይት ሆቴል ተካሔደ። የግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ- ሥርዓቱ የተካሄደው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ካርዲናል ኢንደስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጋራ ለመስራት የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ ነው።በማስጀመሪያ Read more…
0 Comments