በቀጣዮቹ 10 ዓመታት የማመንጨት አቅምን ከ17 ሺህ ሜጋ ዋት በላይ ለማድረስ እየተሰራ ነው

በቀጣዮቹ 10 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅምን ከ17 ሺህ ሜጋ ዋት በላይ ለማድረስ ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የዋና ሥራ አስፈፃሚ የቴክኒክ አማካሪ አስታወቁ፡፡ አማካሪው ኢንጂነር አንዳርጌ እሸቴ እንደገለፁት በአሁኑ ሰዓት በሀገሪቱ ያለዉ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም 4 ተጨማሪ ያንብቡ…

የሚዛን ማከፋፈያ ጣቢያ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል

ከአዲስ አበባ በ561 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ በደቡብ ክልል በቤንቺ ማጂ ዞን በሚዛን ከተማ የሚገኘው የሚዛን 132/66/33/15 ኪ.ቮ. ከፍተኛ ማከፋፈያ ጣቢያ ተገቢውን አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል፡፡ የጣቢያው ተወካይ ኃላፊ ወ/ት ታደለች ተረፈ እንደተናገሩት በ1998 ዓ.ም. ከቦንጋ ማከፋፈያ ጣቢያ 132 ኪ.ቮ. በመቀበል ለሚዛን ተጨማሪ ያንብቡ…

ጣቢያው አገልግሎቱን በብቃት፣ በጥራትና በተገቢው መንገድ እየሠጠ ነው

የማስፋፈያ እና የአቅም ማሳደግ ሥራዎች የተሠሩለት የመቱ ባለ 230/66/33/15 ኪ.ቮ. ማከፋፈያ ጣቢያ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የማከፋፈያ ጣቢያው ኃላፊ አቶ ሰለሞን ጎሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሰለሞን እንደገለፁት በ1984 ዓ.ም. ከሶር ኃይል ማመንጫ በ66 ኪ.ቮ. መስመር ኃይል በመቀበል ለመቱ እና ለአካባቢው በ15 ተጨማሪ ያንብቡ…

በአባ ወረዳ አዲስ ባለ132/33 ኪ.ቮ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሊገነባ ነው

በደቡብ ክልል ዳውሮ ዞን በአባ ወረዳ በ48 ሚሊዮን ብር ወጪ አዲስ ባለ 132/33 ኪ.ቮ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሊገነባ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሰብስቴሽንና ትራንስሚሽን ኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ገዛኽኝ እንደገለፁት 1998 ዓ.ም. ተገንብቶ አገልግሎት  ሲሰጥ የቆየው ተጨማሪ ያንብቡ…

የERP ትግበራ ለተቋማዊ ራዕይ ስኬት ፕሮጀክት ዓባይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውስጥ አሰራሩን ለማዘመን ብሎም የአገልግሎት ጥራት ለመጨመር ERP የተሰኘ ሲስተም ለመተግበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ይህ የሲስተም ትግበራ ስምምነት ፕሮጀክት ዓባይ የሚል ስያሜ ተጨማሪ ያንብቡ…

በትግራይ ክልል በተካሔደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ከ240 ሚሊዬን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት ደርሷል

በትግራይ ክልል በተካሔደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት ከ240 ሚሊዬን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ ፡፡ የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮነን እንደገለፁት በህግ ማስከበር ዘመቻው ወቅት በርካታ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት ተጨማሪ ያንብቡ…

ተቋሙ በጅማ ከተማ አዲስ ህንፃ ሊያስገነባ ነው

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሰብስቴሽንና ትራንስሚሽን ኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ በጅማ ከተማ አዲስ ባለ 8 ፎቅ ህንፃ ሊያስገነባ መሆኑን ገለጸ፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ገዛኽኝ እንደተናገሩት ህንፃው የሚገነባበት 2 ሺህ 500 ካሬ መሬት ቀደም ሲል የዲዝል ጄኔሬተር የሠራተኞች መኖሪያ ተጨማሪ ያንብቡ…

የሰኮሩ እና የጅማ 2 ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የኃይል ስርጭት በማሳለጥ ደረጃ ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ ናቸው

የሰኮሩ ባለ 400 ኪ.ቮ እና የጅማ 2 ባለ 230 ኪ.ቮ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን የኃይል ስርጭት በማሳለጥ በኩል ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ መሆናቸውን የጣቢያዎቹ ሥራ አስኪያጆች አስታውቀዋል፡፡ የሰኮሩ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሥራ አስኪያጅ አቶ አንድነት ማሞ እንደተናገሩት የሰኮሩ ተጨማሪ ያንብቡ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 መድረሱን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ሚኒስትሩ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑትን ተግባራትና የህዳሴ ግድብን የግንባታ ሂደት በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ዶክተር ስለሺ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት የግድቡ ግንባታ የሲቪል ስራዎች ተጨማሪ ያንብቡ…

ፕሮጀክቱ ሁለት አምቡላንሶችን በስጦታ እና በግዥ ማሟላቱን ገለፀ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሚከሰት የኮቪድ 19 እና ሌሎች የጤና ሥጋቶች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያግዙ አንቡላንሶች መሟላታቸውን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገለፁ፡፡ ለፕሮጀክቱ አንዱን አምቡላንስ በስጦታ ሌላኛውን አምቡላንስ ደግሞ በግዥ እንዲሟሉ ያደረገው የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook