ዜና
ባለፉት ስድስት ወራት ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳኑን ፍሊት ማኔጅመንት አስታወቀ
የተቋሙን ጋራዥ በሠው ኃይል እና በአጋዥ መሳሪያዎች አደራጅቶ ወደ ሥራ በመግባቱ ለተሽከርካሪ ጥገና ይውል የነበረ ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፍሊት Read more…
የተቋሙን ጋራዥ በሠው ኃይል እና በአጋዥ መሳሪያዎች አደራጅቶ ወደ ሥራ በመግባቱ ለተሽከርካሪ ጥገና ይውል የነበረ ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፍሊት Read more…
በአፋር እና ሱማሌ ክልል ከፀሀይ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡ ስምምነቱን አስመልክቶ ታህሳስ 9/2012 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ Read more…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የራሱ ግቢ ውስጥ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ቁፋሮ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ G+34 የሆነ ዘመናዊ ህንፃ Read more…
የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ስድስት ተርባይኖች ተከላ ተጠናቆ የሙከራ ኃይል ለማመንጨት ዝግጁ መሆናቸውን የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ታረቀኝ ቀለሙ ገለፁ፡፡ ለሙከራ ለሚያስፈልጉ ተርባይኖች፤ Read more…
ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች የኃይል ፍላጎት ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ የኃይል መሰረተ ልማት አሟልተው ወይም ለመሰረተ ልማት ዝርጋታው የሚያስፈልገውን ፋይናንስ አቅርበው ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ Read more…
ከጀርመን መንግስት ፓርላማ አባላት እና ባለሃብቶች የተወጣጡ የልዑካን ቡድን አባላት የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ጎብኙ፡፡ የልዑካን ቡድኑን የተቀበሉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎች Read more…
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተጀመረውን ተቋማዊ ለውጥ ሥር እንዲሰድ ለማድረግ የአፈፃፀም አመራር (performance management) ስርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ ተቋሙ በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ማከፋፈያ ጣቢያ ሥራ Read more…
ባለ 230 ኪ.ቮ የሻምቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታን በተያዘለት የጊዜ መርሀ ግብር ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሳይት ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚኒልክ ሠለሞን ተናገሩ፡፡ Read more…
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚፈለግበት ደረጃ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ ተቋም የማድረግ ሥራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተቋሙ የሞደርንናዜሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ዳሬክተር አቶ ሐብታሙ ውቤ እንደገለጹት ተቋሙን Read more…
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ ሲጠቀምበት የነበረውን የስልጠና ማዕከል ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያስረክብ ውሳኔ መተላለፉን የንብረት አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ተወካይ ሥራ አስኪያጅ Read more…