የሱዳን ኤሌክትሪክ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች አዲስ አበባ ገቡ

በሱዳን ኤሌክትሪክ ኩባንያ (ሱዳን ኤሌክትሪክ ትራንስሚሽን ኮርፖሬሽን) ዋና ሥራ አስፈጻሚ የቴክኒክ አማካሪ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል በቀጣይ ስለሚኖረው የኃይል ትስስር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Read more…

የጣቢያውን ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት የሚቀርፍ ግንባታ እየተከናወነ ነው

በጊቤ 2ኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የተጀመረው የሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ሲጠናቀቅ ያለውን የመኖርያ ቤት ችግር ሙሉ በሙሉ እንደሚቀርፍ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጊቤ 2ኛ የሠራተኞች Read more…

በበጀት ዓመቱ 28 የቴክኒክ እና የፋይናንስ ኦዲቶችን ለማከናወን እቅድ ተይዟል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተያዘው የበጀት ዓመት 28 ቴክኒካልና የፋይናንስ ኦዲት ምርመራ ለማከናወን አቅዶ እየተሰራ መሆኑን የተቋሙ የውስጥ ኦዲት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ዳይሬክተር አቶ ገ/እግዚአብሔር መዝገበ Read more…

በስማርት ሜትር ቆጣሪ አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

ከኢትየጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ሠራተኞች በስማርት ሜትር ቆጣሪ አጠቃቀም ዙሪያ ላይ ያተኮረ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናው በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የተተከሉትን ስማርት Read more…

ጣቢያው ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የሚያስችለው ተግባር አከናውኗል

የጣና በለስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በአካባቢው ለሚገኙ ነዋሪዎች ውሃና መብራት በማቅረብ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን የጣቢያው ኃላፊ አቶ ቢምረው ዳኜ ገለፁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት በኃይል ማመንጫው Read more…

የተቋሙ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች “የነጩ ፖስት ጎርፍ ለነጩ ቤተ መንግስት” ዘመቻን ተቀላቀሉ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች “የነጩ ፖስት ጎርፍ ለነጩ ቤተ መንግስት” በሚል ርዕሰ ጉዳይ በሃገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት በይፋ Read more…

የፈረንሳዩ አምባሳደር እና ልዑካቸው የቢሾፍቱ 3 የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሚስተር ሬሚ ማሬሾ እና የልዑካን ቡድናቸው የቢሾፍቱ 3 ባለ 400/230/15 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾን፤ የፈረንሳይ ልማት ባንክ Read more…