የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የ2012 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገመገሙ

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2013 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ተወያዩ፡፡ በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተካሄደው የአፈፃፀም ግምገማና የዕቅድ Read more…

ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ችግኝ እንዲያፈሉ ይደረጋል- በተቋሙ የጄኔሬሽን ኦፕሬሽን ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዳርጌ እሸቴ

በጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሠራተኞች መኖሪያ ካምፕ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተከናውኗል፡፡ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ Read more…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ66 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2012 በጀት ዓመት ለሱዳንና ጅቡቲ ካቀረበው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ66 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የማርኬቲንግና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ Read more…

ከግድቡ የሚለቀቀዉ ዉሃ ድንገተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ እንዳይከሰት ለመቆጣጠር ያግዛል

የጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ እየሞላ በመምጣቱ ውሃ በየደረጃው ለመልቀቅ የሚያስችል የሙከራ ስራ ተከናውኗል፡፡ ከግድቡ የሚለቀቀው ዉሃ ወደፊት በታችኛው ተፋስስ ላይ ጎርፍ እንዳይከሰት Read more…

የውሃ ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ አካሔደ

የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በስሩ ከሚገኙ ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጫንጮ ደርባን ሲሚንቶ ፋብሪካ አካባቢ ተገኝተው የችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ Read more…

የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በይፋ መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አበሰሩ

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በይፋ መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ እንደገለፁት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ ሙሌቱ Read more…