የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ እውነታዎች

ፕሮጀክቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኮንታ ልዩ ወረዳ እና በጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ መካከል ይገኛል::  ከአዲስ አበባ በጅማ መስመር 540 ኪ.ሜ እንዲሁም በወላይታ ሶዶ መስመር 560 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::  ግድቡ ከጊቤ III የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ129 ኪ.ሜ ያህል ይርቃል:: የግድቡን ግንባታ ለማስጀመር የኮንትራት ሥምምነት የተካሔደው መጋቢት ተጨማሪ ያንብቡ…

የተከዜ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሶስት ተርባይኖች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደረገ

በተከዜ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከነበሩት አራት ተርባይኖች ሶስቱ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ አስታወቁ። በተከዜ የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት ዶ/ር አብርሃም ለጣቢያው በተሰጠው ትኩረትና በተወሰደው የማስተካከያ እርምጃ ቀደም ሲል በአንድ ተርባይን ብቻ ኃይል ያመነጭ የነበረው ጣቢያው በአሁኑ ሰዓት ሦስት ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኦፕሬሽን ስራዎቹን ለማሻሻል የሚያስችሉ እርምጃዎች እየወሰደ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኦፕሬሽን ስራዎቹን ለማሻሻል የሚያስችሉ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለፁ። የአዳማ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫን የጎበኙት ዋና ስራ አስፋፃሚው ከጣቢያው ሰራተኞችና ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሰራተኞቹ የክህሎት ክፍተታቸውን የሚሞላ ስልጠና እንዲመቻችላቸው፣ ከደመወዝ፣ ከመሰረተ ልማት፣ ከቤት እና ከአበል ጋር የተያያዙ ጉዳዮች እንዲስተካከሉላቸው ጠይቀዋል። ከግዢ ጋር ተጨማሪ ያንብቡ…

ዋና ሥራ አስፈፃሚው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የዋና ስራ አስፈፃሚው ጉብኝት ዓላማ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ውስጥ በመሳተፍ ላይ ያሉ ተቋራጮች የያዙትን ስራ ለመከታተልና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ነው፡፡ ከግድቡ መጠናቀቅ አስቀድሞ ኃይል የሚያመነጩትን ዩኒቶች ወደስራ ለማስገባት ተቋራጮቹን በየጊዜው በስራ ተጨማሪ ያንብቡ…

ዋና ስራ አስፈፃሚው ግልገል ጊቤ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ ግልገል ጊቤ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫን ጎበኙ። ዋና ስራ አስፈፃሚው በጉብኝታቸው ከማመንጫው ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል። የዋና ስራ አስፈፃሚው ጉብኝት የኃይል ማመንጨት የኦፕሬሽን ስራዎች በውጤታማነትና በቅልጥፍና እንዲከናወኑና ሰራተኞችም የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የማድረግ ዓላማ አለው። የኦፕሬሽን ስራዎች በአስቸጋሪና አደገኛ የስራ ሁኔታ ውስጥ የሚከናወኑ ተጨማሪ ያንብቡ…

ዝግጁ ነዎት

የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 06/2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 3፡00 በሃገር አቀፍ ደረጃ መንገዶቻችንና ሰፈሮቻችንን እንድናፀዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል ፡፡ ስለሆነም መላው የተቋማችን ሠራተኞች በየአካባቢያችሁ በሚካሄደው የፅዳት ዘመቻ ላይ በመሳተፍ ለአካባቢያችሁ፣ ለከተማችሁና ለሃገራችን ፅዳት መጠበቅ የዜግነት ድርሻችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡ የምናፀዳው ለጤናችን ብቻ ሳይሆን ኃላፊነታችን ተጨማሪ ያንብቡ…

ሃገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቋምን በከፍተኛ ሁኔታ እንደለወጠው ዋና ሥራ አስፈፃሚው ገለፁ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከመጋቢት እስከ መጋቢት በሚል መሪ ቃል በራስ ሆቴል ባዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ለተገኙ የሚዲያ አባላት ማብራሪያ የሰጡት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ እንደተናገሩት በሃገር አቀፍ ደረጃ እየመጣ ያለው ለውጥ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቋም ላይ አወንታዊ አስተዋፅኦው ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡ ለውጡ የተቋሙ አመራሮች ሙያዊ ብቃታቸውን ተጠቅመው ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከመጋቢት 2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2011 ዓ.ም ባከናወናቸው አበይት የለውጥ ተግባራት ላይ በራስ ሆቴል የፖናል ውይይት እያካሔደ ይገኛል

የፓናል ውይይቱን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ እየመሩት ይገኛሉ፡፡ በፓናል ውይይቱ ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተከናወኑ አበይት ተግባራት ላይ ገለጻ ያደረጉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አሰፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ባቱ ናቸው፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት እና የሚዲያ ተቋማት በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን በአዲስ ኃይል ወደቀድሞ ፍጥነት ለመመለስ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን በአዲስ ኃይል ወደቀድሞ ፍጥነት ለመመለስ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ በዶ/ር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የተመራ የልዑካን ቡድን የግድቡን የሲቪልና የብረታብረት ስራዎች ጎብኝቷል፡፡ የግንባታው አማካሪዎች ትራክትቤል ኢንጂነሪንግና ኤልክ ኤሌክትሮ ኮንሰልት ተወካዮች እንደገለፁት የታላቁ ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook