ዜና
አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማምረት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2012 በጀት ዓመት አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማምረት በኦፕሬሽን፣ ጥገናና ኢንስፔክሽን ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ አንዳርጌ እሸቴ እንደገለፁት በበጀት ዓመቱ 16,446.85 ጊጋ ዋት ሰዓት ለማምረት እቅድ ተይዟል፡፡ የተያዘውን እቅድ ለማሳካት በጣቢያዎች ላይ የኦፕሬሽን.፣ ጥገናና ኢንስፔክሽን ስራዎች በእቅድ እንዲከናወኑ Read more…