ዜና
በባለፉት ዘጠኝ ወራት 8 የተለያዩ ጥቆማዎች ለጽ/ቤቱ ቀርበዋል
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 8 የተለያዩ ጥቆማዎችን መቀበሉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥነ- ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ አቶ መርጋ ተረፈ እንዳስታወቁት ከቀረቡ ጥቆማዎች ውስጥ ሁለቱ የሙስና ወንጀል ባህሪ ያላቸው ሲሆኑ ስድስቱ ደግሞ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚሹ ጥቆማዎች ናቸው። እንደ አቶ መርጋ ገለጻ ሁለቱ የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች Read more…