ዜና
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ጥገና ላይ ለተሳተፉ የተቋሙ ሠራተኞች የምስጋና መርሐግብር ተካሔደ
በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት የተጎዱ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ጠግኖ ዳግም ሥራ ለማስጀመር በተደረገው የጥገና ሥራ ላይ ተሳትፎ ላደረጉ የተቋሙ ሠራተኞች በባህርዳር ከተማ የምስጋና መርሐግብር ተካሔደ። በመርሐግብሩ ላይ ለተገኙት ሠራተኞቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ውበት አቤ የጥገና ሥራውን በማጠናቀቅ Read more…