የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ እውነታዎች

ፕሮጀክቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኮንታ ልዩ ወረዳ እና በጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ መካከል ይገኛል::  ከአዲስ አበባ በጅማ መስመር 540 ኪ.ሜ እንዲሁም በወላይታ ሶዶ መስመር 560 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::  ግድቡ ከጊቤ III የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ129 ኪ.ሜ ያህል ይርቃል:: የግድቡን ግንባታ ለማስጀመር የኮንትራት ሥምምነት የተካሔደው መጋቢት Read more…