ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ከነሐሴ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ያገለገሉት ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ዶ/ር አብርሃም ተቋሙን በመሩባቸው ጊዜያት የተቋማዊ ለውጥ ስራዎችን በማቀድና በመምራት ተቋሙን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር ችለዋል፡፡ ከነበረበት የእዳ ጫና የሚያላቅቅ የብድር ማስተካከያ እንዲደረግና የተቋሙ ያልሆኑ ብድሮች ወደ ሚመለከታቸው አካላት ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገቢን ለማሳደግና ወጪን ለመቀነስ የሚያስችል የማማከር ስራ ለማከናወን ኤ ኤፍ ሜርካዶስ እና ኤ ኤፍ ኮንሰልት (AF-Mercados and AF Counsult) ከተሰኙ የስፔን ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የፊርማ ስነ ስርዓቱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኢንጅነር አብርሃም በላይ እና የኤ ኤፍ ሜርካዶስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሚስተር ሚጉኤል ሄርናንዴዝ ተጨማሪ ያንብቡ…

የመቀሌ-ዳሎል የኃይልፕሮጀክት ግንባታ በተያዘለት መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው

ህዳር 2011ዓ.ም ግንባታው በይፋ የተጀመረው የመቀሌ ዳሎል ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያና ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክትን በተያዘለት መርሃ ግብር ለማጠናቅቀ የግንባታ ስራው በመፋጠን ላይ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ ከነባሩ የመቀሌ 230 ኪ.ቮ የኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ አንስቶ እስከ ዳሎል 230/132 ኪ ቮ. የኃይል ማከፋፍያ ጣቢያ የሚደርስ ነው፡፡ ርዝመቱ 130ኪ.ሜ የሚሸፍን የ230 ኪ.ቮጥምር ሰርኪዩት ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook