በቆሻሻ ላይ ድንጋይና ቁርጥራጭ ብረት መቀላቀሉ ችግር እየፈጠረብኝ ነው አለ – ማመንጫ ጣቢያው፡፡ እየተገነባ ያለው የቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ ሲጠናቀቅ ችግሩ ይቀረፋል – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ

የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ኃይል የማመንጨቱ ሁኔታ ቀጣይነት እንዲኖረው በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በጣቢያው ኃይል የማመንጨት ቀጣይነትና እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክና ጉብኝት ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው የጉብኝትና የምክክር መድረክ ላይ የማመንጫ ጣቢያው ሰራተኞች፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ተጨማሪ ያንብቡ…

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ እውነታዎች

ፕሮጀክቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኮንታ ልዩ ወረዳ እና በጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ መካከል ይገኛል::  ከአዲስ አበባ በጅማ መስመር 540 ኪ.ሜ እንዲሁም በወላይታ ሶዶ መስመር 560 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::  ግድቡ ከጊቤ III የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ129 ኪ.ሜ ያህል ይርቃል:: የግድቡን ግንባታ ለማስጀመር የኮንትራት ሥምምነት የተካሔደው መጋቢት ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook