በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው

በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተቋሙ አመራሮች፤ በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሰው ኃይል ስራ አስፈፃሚ አቶ አደባባይ ዓባይ ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook