የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከመጋቢት 2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2011 ዓ.ም ባከናወናቸው አበይት የለውጥ ተግባራት ላይ በራስ ሆቴል የፖናል ውይይት እያካሔደ ይገኛል

Published by corporate communication Editor on

የፓናል ውይይቱን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ እየመሩት ይገኛሉ፡፡

በፓናል ውይይቱ ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተከናወኑ አበይት ተግባራት ላይ ገለጻ ያደረጉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አሰፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ባቱ ናቸው፡፡

በፓናል ውይይቱ ላይ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት እና የሚዲያ ተቋማት በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡

መጋቢት 26/2011 ዓ.ም

Categories: ዜና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

19 + fourteen =

Facebook