ዝግጁ ነዎት

የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 06/2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 3፡00 በሃገር አቀፍ ደረጃ መንገዶቻችንና ሰፈሮቻችንን እንድናፀዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል ፡፡ ስለሆነም መላው የተቋማችን ሠራተኞች በየአካባቢያችሁ በሚካሄደው የፅዳት ዘመቻ ላይ በመሳተፍ ለአካባቢያችሁ፣ ለከተማችሁና ለሃገራችን ፅዳት መጠበቅ የዜግነት ተጨማሪ ያንብቡ…

ሃገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቋምን በከፍተኛ ሁኔታ እንደለወጠው ዋና ሥራ አስፈፃሚው ገለፁ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከመጋቢት እስከ መጋቢት በሚል መሪ ቃል በራስ ሆቴል ባዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ለተገኙ የሚዲያ አባላት ማብራሪያ የሰጡት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ እንደተናገሩት በሃገር አቀፍ ደረጃ እየመጣ ያለው ለውጥ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቋም ላይ አወንታዊ ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከመጋቢት 2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2011 ዓ.ም ባከናወናቸው አበይት የለውጥ ተግባራት ላይ በራስ ሆቴል የፖናል ውይይት እያካሔደ ይገኛል

የፓናል ውይይቱን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ እየመሩት ይገኛሉ፡፡ በፓናል ውይይቱ ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተከናወኑ አበይት ተግባራት ላይ ገለጻ ያደረጉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አሰፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ባቱ ናቸው፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ተጨማሪ ያንብቡ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን በአዲስ ኃይል ወደቀድሞ ፍጥነት ለመመለስ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን በአዲስ ኃይል ወደቀድሞ ፍጥነት ለመመለስ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ በዶ/ር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የተመራ የልዑካን ቡድን የግድቡን የሲቪልና የብረታብረት ስራዎች ጎብኝቷል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook